Changes were made to renting laws on 29 March. As parts of our website are not updated yet, see how the changes might affect you.
ይህ መረጃ ለመመሪያ ብቻ እንዲሆን እንጂ የህግ ባለሞያ ምክርን ተክቶ መጠቀም ኣይቻልም።
ለሚከራይ ቤት ሲያመለክቱ፤ ቀደም ሲል በነበርዎት ባለንብረት ወይም የንብረት ተወካይ ድርጅቶች በኩል “በቅጣት የተመዘገበ/blacklists” ስለመኖሩ ለማጣራት ባለንብረቱ እና የንብረት ተወካይ ድርጅቱ አንዳንድ ጊዜ ስለ ተከራይ የተቀመጠ መረጃን ይጠቀማሉ።
ስለ ተከራይ የተቀመጡ መረጃዎች ምንድ ናቸው?
ለምንድ ነው የተከራዮች ዝርዝር የሚጻፈው?
ባለንብረቱ ለርስዎ ምን እንደሚነግር
ምዝገባው እስከ መቸ ይቆያል?
ምዝገባን ስለማቆም
ተመዝግበው ከሆነ ማጣራት
ምዝገባውን መቀየር ወይም ማስወገድ
ስለ ተከራይ የሚቀመጡ መረጃዎች የሚካሄደው በግል ኩባንያዎች ሲሆን ስለ ተከራዮች መረጃ ይሰበስቡና ለባለንብረቶች፣ ለንብረት ተወካዮች እና ተከራዮች ይሰጣል፤ ብዙ ጊዜ በክፍያ በአንዳንድ የተከራይ መረጃ ማስቀመጫ ኩባንያዎች/Some database companies በኩል ይቀርባል።
በተከራይ መረጃ አቅርቦት ላይ መመዝገብ የሚችሉት:
[list type=”square_list”]
[/list]
ምክንያቱም እርስዎ:
[list type=”square_list”]
[/list]
በተከራይና አከራይ ስምምነት ውል ላይ ስምዎ ከሌለ፤ በተከራይ መረጃ ምዝገባ ላይ ስምዎት መግባት የለበትም።
የተከራይና አከራይ ስምምነት ውል ሳያበቃ፤ በተከራይ መረጃ ምዝገባ ላይ ስምዎት መግባት የለበትም።
ባለንብረቱ ወይም የንብረት ተወካዩ የሚከተለው ካለው በስተቀር በተከራይ መረጃ ምዝገባ ላይ ስምዎት መግባት የለበትም:
[list type=”square_list”]
[/list]
ከዚህ በላይ ያለን ጥያቄ የማያሟላና በርስዎ ላይ የተመዘገበ ካለ ታዲያ ምዝገባው ለማስቀየር ወይም ለማሰረዝ አስፈላጊ እርምጃዎችን መውሰድ ይችላሉ።
ባለንብረቱ ወይም የንብረት ተወካዩ የተከራይ ማመልከቻዎችን ለመገምገም የተከራይን መረጃ ምዝገባ የሚጠቀሙ ከሆነ በሚያመለክቱበት ጊዜ በጽሁፍ አድርገው ለርስዎ መናገር ሲኖርባቸው፤ በዚህ የሚካተት:
[list type=”square_list”]
[/list]
ባለንብረቱ ወይም የንብረት ተወካዩ የእርስዎን ስም በተከራይ መረጃ ምዝገባ ውስጥ ካገኙት በ7 ቀናት ውስጥ በጽሁፍ አድርገው ለርስዎ መናገር ሲኖርባቸው፤ በዚህ የሚካተት:
[list type=”square_list”]
[/list]
ባለንብረቱ ወይም የንብረት ተወካዩ እርስዎን በተከራይ መረጃ ምዝገባ ውስጥ ለማስገባት ከፈለገ ማድረግ ያለበት:
[list type=”square_list”]
[/list]
ምዝገባው ቢበዛ ለ 3 ዓመታት በተከራይና አከራይ ውል መረጃ ምዝገባ ውስጥ ሊቆይ ይችላል ነገር ግን በህጉ መሰረት “ጊዜው ሲያልፍ/out-of-date” ወዲያውኑ ከምዝገባው መውጣት አለበት።
ባለንብረቱ ወይም የንብረት ተወካዩ እርስዎን “በጥፋት ምዝገባ” ለማስገባት ካስፈራራዎት፤ ነገር ግን ያላቸው ምክንያት ህጋዊነት ከሌለው ስምዎ በምዝገባው ላይ እንዳይገባ ለማስቆም በልዩ ፍርድ ቤት/ VCAT የማገጃ ትእዛዝ ለባለንብረቱ ወይም ለመረጃ መዝጋቢ ኩባንያ እንዲሰጥ ማመልከት ይችላሉ።
ተከራዮች ስለነሱ የተመዘገበ ነገር ካለ የማጣራት መብት ኣላቸው። በምዝገባው ላይ ስለመኖርዎ ለማጣራት በጽሁፍ ጥያቄ ለባለንብረቱ ወይም ለመረጃ መዝጋቢ ኩባንያ ይላኩ ። የርስዎ የፅሁፍ ጥያቄ እንደደረሳቸው የተመዘገበው መረጃ ቅጂ በ14 ቀናት ውስጥ ማቅረብ አለባቸው።
ክፍያዎች/Fees: ባለንብረቱ ወይም የመረጃ መዝጋቢ ኩባንያው ለሚያቀርበው መረጃ ገንዘብ ያስከፍላል፤ ነገር ግን ብዙ መጠን መሆን የለበትም።
እባክዎ ከነዚህ ኩባንያዎች ውስጥ አንዳንዶቹ እዳ ሰብሳቢ ስለመሆናቸው ይወቁ። የተከራይና አከራይ መረጃ ሪፖርት ቅጂን ለማግኘት ወቅታዊ አድራሻዎትን ሊጠየቁ ይችላሉ። እርስዎ በእዳ አሰባሰብ ጉዳይ ላይ እንዳሉ ለማጣራት ይህንን መረጃ ሊጠቀሙ ይችላሉ።
ብሄራዊ የተከራይና አከራይ ውል ምዝገባ/National Tenancy Database (ntd) የቨዳ አድቫንታጅ/Veda Advantage ዋና ክፍል ነው 1300 563 826
በአውስትራሊያ ተከራይ መረጃ ማቅረቢያ ማእከል(TICA) ለተከራይ ጥያቄዎች TICA በ 1900 ቁጥር የሚደወልበት ሲኖረው በደቂቃ $5.45 ዶላር ያስከፍላል (በሞባይል ወይም በሚከፈልበት ስልክ ሆኖ መደወል የበለጠ ያስከፍላል):
TICAን ያነጋግሩ
የነዋሪ ተከራይ ምስክርነት አውስትራሊያ /የንግድ ምስክርነት አውስትራሊያ/ Tenant Reference Australia/Trading Reference Australia (TRA)
info@tradingreference.com
02 9363 9244
TRAን ያነጋግሩ
Veda Advantage Ltd.
ቨዳ/Veda በነሱ የተከራይና አከራይ ማጣሪያ ድረገጽ መስመር ላይ ለተከራይ ጥያቄ ማቅረቢያ ቅጽ አለው። Vedaን ያነጋግሩ
ምዝገባው የተካሄደው ከ3 ዓመት በላይ ከሆነው ወይም “ጊዜው ካለፈበት/out-of-date”(በህጉ መሰረት) ከምዝገባው መውጣት አለበት። ምዝገባው ካልተሟላ፣ ግልጽ ካልሆነ ወይም “ትክክለኛ ካልሆነ”(በህጉ መሰረት)ምዝገባው መቀየር ወይም መውጣት አለበት። ለተከራይና አከራይ ውል ህግ፣ “ጊዜ ላለፈበት/out-of-date” እና “ትክክለኛ ላልሆነ” ትርጉም እንዲኖረው ማድረግ (ከዚህ በታች ተገልጿል)።
ለባለንብረቱ ከማስያዣ ገንዘቡ በላይ የሚከፈል እዳ ስላለብዎ ስምዎ ከተመዘገበ እና ከዚያም:
[list type=”square_list”]
[/list]
የልዩ ፍርድ ቤት/VCAT የመብት ትእዛዝ ለባለንብረቱ ስለተሰጠው ስምዎ ተመዝግቦ ከሆነ እና ከዚያም:
[list type=”square_list”]
[/list]
ስለርስዎ የተመዘገበው መረጃ ጊዜው ያለፈበት፣ የተዛባ፣ ያልተሟላ ወይም አሳሳች ከሆነ:
[list type=”square_list”]
[/list]
በነዋሪዎች የተከራይና አከራይ አንቀጽ ህግ 1997 ዓ.ም መሰረት ባለንብረቱ ወይም የመረጃ መዝጋቢ ኩባንያ ስምዎን በምዝገባ ላይ በማስቀመጡ ወንጀል እንደሆነና አንቀጽ ህጉን እንደጣሰ ነው።
ከህግ ውጭ ስምዎ ከተመዘገበ እና ባለንብረቱ ወይም መረጃ መዝጋቢ ኩባንያው በምዝገባው ላይ እርምት እንዲያደርግ ወይም ስምዎ እንዲወጣ እምቢ ካለ ማድረግ የሚችሉት:
[list type=”square_list”]
[/list]
[box type=”warning”] ይህ መረጃ ለመመሪያ ብቻ እንዲሆን እንጂ የህግ ባለሞያ ምክርን ተክቶ መጠቀም ኣይቻልም። [/box]
ስለ ባለንብረቶች ወይም ንብረት ተወካዮች ቅሬታዎች
በቪክቶሪያ ሲቪልና አስተዳደር ልዩ ፍርድ ቤት
ተጨማሪ መረጃ ወይም እርዳታ ካስፈለግዎት እባክዎ እኛን ያነጋግሩ።
Tenant databases or “blacklists” | Amharic | September 2015