ይህ መረጃ ለመመሪያ ብቻ እንዲሆን እንጂ የህግ ባለሞያ ምክርን ተክቶ መጠቀም ኣይቻልም።

የግል ንብረት/ real estate አህጽሮት ቃል ምን ያመለክታል?

በግል ንብረት ገብያ ያሉትን አህጽሮት ቃላት የማያውቁ ከሆነ ለኪራይ በሚወጣ ማስታወቂያ በጣም ሊያደናግር ይችላል። በማስታወቂያ የወጣ ንብረት ምን እንዳለው እንዲረዱ የሚረዳ ዝርዝር እንደሚከተለው ቀርቧል።

አህጽሮት ቃል       ትርጉም
ac or a/c  Air conditioning Air conditioning
adj  Adjacent ማስተካከያ
amen  Amenities የሚስማማ
bds  Bedsitter በአንድ ክፍል መጠለያ
bi  Built-in አብሮ የተሰራ
bics  Built-in cupboards ቁም ሳጥን ያለው
BIR  Built-in robes (wardrobes) የልብስ መስቀያ ያለው
br  Bedroom መኝታ ክፍል
BV  Brick veneer ከጡብ የተሰራ
Cal Bung  Californian bungalow የካሊፎርኒያ አነስተኛ ቤት
cl  Close የተዘጋ
cnr  Corner ጠርዝ
comp  Comprises የያዘ
cov  Coverings ያካተተ
cpbds  Cupboards ቁም ሳጥን
cple  Couple ድርብ
crpt  Carpet ምንጣፍ
d/h  Ducted heating Ducted heating
d/w  Dishwasher የእቃ ማጠቢያ ማሽን
D.dbl  Double doors ድርብ በር
dbl  Double ድርብ
dbl gar  Double garage የሁለት ማቆሚያ ጋራጅ
dbr  Double bedroom ድርብ የመኝታ ክፍሎች
dec  Decorative ማስጌት
dep  Deposit መያዣ
det  Detached የተላቀቀ
DF  Double fronted ድርብ ፊት ለፊት
din rm  Dining room መመገቢያ ክፍል
dlug  Double lock-up garage የሁለት ማቆሚያ ተቆላፊ ጋራጅ
drapes  Curtains መጋረጃ
Edw  Edwardian ኢድዋርዲያን
elf  Electric light fittings የኤሌትሪክ መግጠሚያ
elhws  Electric hot water service በኤሌትሪክ ሙቅ ውሀ አገልግሎት
encl  Enclosed የተያያዘ
ens  Ensuite bathroom በመተላለፊያ ያለ መታጠቢያ ቤት
Ent  Entrance, entry መግቢያ

 

estab  Established የተሰራበት
exc  Excellent እጅግ በጣም ጥሩ
Exc  Executive የሚያጠቃልል
exp  Expenses ውድ
ext  External የተራዘመ
fam  Family ቤተሰብ
F/B  Full board ሙሉ አዳሪ ቤት
F tld  Fully tiled ሙሉ በሸክላ የተሰራ
feat  Features ገጽታ
fib  Fibro ፊብሮ
Fitgs or fitts  Fittings የተገጠመ
flr  Floor ወለል
fl covs  Floor coverings የወለል ሽፋን
furn  Furnished የቤት እቃ ያለው
F/F or f/furn  Fully furnished በእቃ የተሟላ
gge or grge  Garage ጋራጅ
ghws  Gas hot water service በጋዝ የሚሰራ ሙቅ ውሀ አገልግሎት
hse  House መኖሪያ ቤት
htg  Heating ማሞቅ
htr  Heater ማሞቂያ

በቪክቶሪያ ክረምት ቀአቃዛ ስለሆነ በቤት ማሞቂያ መኖር ግዴታ ነው። በቂ ማሞቂያ እንዳለው የሚከራይ ቤት ሲፈትሹ ማረጋገጥ ነው። የተከራይና አከራይ ውል ከፈረሙ በኋላ ማሞቂያው የማይሰራ ከሆነ ባለንብረቱ ማስጠገን አለበት፤ ነገር ግን በንብረቱ ላይ የማሞቂያ መሳሪያ ከሌለ ባለንብረቱ ማሞቂያ ማቅረብ የለበትም።

HWS  Hot water service ውሀ ማሞቂያ አገልግሎት
HWU  Hot water unit (service) የውሀ ማሞቂያ ክፍል (አገልግሎት)
insp  Inspect ፍተሻ
int or intl  Internal ውስጣዊ
k’ette  Kitchenette ጠባብ ማእድ ቤት
KIO  Key in office በቢሪ ቁልፍ
kit  Kitchen ማእድ ቤት
l’fitt  Light fittings የተገጠመ መብራት
ldr  Lounge dining room የመመገቢያ ክፍል
ldry  Laundry ማጠቢያ ክፍል
liv  Living መቀመጫ
lng  Lounge የእንግዳ መቀበያ
lrg  Large ትልቅ

 

LU or lu  Lock up የሚቆለፍ
lug  Lock-up garage የሚቆለፍ ጋራጅ
Lux  Luxury ማዝናኛ
mod  Modern ዘመናዊ
mstr  Master (main) ዋና
neg  Negotiable ለድርድር የሚቀርብ
nr  Near አጠገብ
OFP  Open fire place ክፍት የእሳት ቦታ

ክፍት የእሳት ማንደጃ ቦታ ያለው ንብረት ከተከራዩና ሊጠቀሙበት ከፈለጉ ታዲያ መጠቀም አለመቻልዎን የሚገልጽ በተከራይና አከራይ ስምምነት ውል ውስጥ አለመኖሩን ማረጋገጥ ነው። ለደህንነት ሲባል የጢስ ማውጫው መቸ እንደተቀየረና ሁልጊዜ የእሳት መከላከያ መጠቀም።

oil htr  Oil heater የዘይት ማሞቂያ
ONO  Or nearest offer ወይም አቅራቢያ ቢሮ
OSP  Off street parking ከመንገድ ጫፍ ላይ ማቆሚያ
orig  Original የመጀመሪያ
p.c.m  Per calendar month በየወሩ
pkg or prkg  Parking መኪና ማቆሚያ
pol flrs  Polished floors የሚያበራ ወለል
pos  Position የሥራ ሀላፊነት
pw  Per week በየሳምንቱ

ኪራይ በየሳምንት/rent pw ወይም ኪራይበየወሩ/ rent p.c.m? ብዙዎች ወራት ከ4 ሳምንታት በላይ ስላላቸው (ይህም ከ28 ቀናት በላይ) ስለዚህ በየሳምንት (pw) እና በየወር (p.c.m) የቤት ኪራይ ልዩነት ይኖረዋል። በማስታወቂያ በየሳምንት ኪራይ ከወጣ ነገር ግን የቤት ኪራይ የሚከፍሉት በየወሩ በተመሳሳይ ቀን ስለሆነ ታዲያ በየወሩ ለሚከፍሉት መጠን ለማስላት የሚከተለውን አሰራር መጠቀም:

rent pw x 52 weeks ÷ 12 months = rent p.c.m (በየሳምንቱ)

ለምሳሌ፡ $250 rent pw x 52 ÷ 12 = $1083 rent p.c.m (በየወሩ)

qual  Quality ጥራት ያለው
rc  Reverse cycle የሚለወጥ ኡደት
rec  Recess የሚስጢር ቦታ
refs  References ምስክርነት ሰጪ
rem  Remote control ሪሞት ኮንትሮል
res  Residence መኖሪያ
rf  Roof ጣራ
rms  Rooms ክፍሎች
R/O  Room only ክፍል ብቻ
ROW  Right of way (laneway) በስተቀኝ
s’out  Sleep out የተነጠፈ
SB  Solid brick ጠንካራ ጡብ
SC  Self contained እራሱን የቻለ ያለው
sec  Secure ደህንነቱ የተጠበቀ
semi  Semi-detached በከፊ የተያያዘ
sep  Separate የተለያየ
SF lub sgle fr  Single fronted ጠባብ ፊት ለፊት
Sgl  Single ነጠላ
shr  Shower መታጠቢያ
shwr rcs  Shower recess የመታጠቢያ ቦታ
slug  Single lock-up garage ለአንድ ብቻ የሚቆለፍ ጋራጅ
spac  Spacious ሰፊ
ss  Stainless steel የማይዝግ
stry  Storey ፎቅ
tce  Terrace መደዳ ቤቶች
tmbr  Timber ጣውላ
t’out  Throughout ሁሉም
uc lub u/c  Under cover የተሸፈነ
upstrs  Upstairs ላይኛው ፎቅ ላይ
ven blds  Venetian blinds መጋረጃ
ver  Verandah በረንዳ
Vic  Victorian የቪክቶሪያ
WB  Weather board የግድግዳ ሽፋን
W.C  Toilet ሽንት ቤት
wi pant  Walk-in pantry የሚገባበት ጓዳ
ww  Wall to wall ግድግዳው የተያያዘ
wwc  Wall to wall carpet በየግድግዳ ምንጣፍ
yo  Years old እድሜ

ለተጨማሪ ምንጮች: www.latrobe.edu.au www.services.unimelb.edu.au

[box type=”warning”] ይህ መረጃ ለመመሪያ ብቻ እንዲሆን እንጂ የህግ ባለሞያ ምክርን ተክቶ መጠቀም ኣይቻልም። [/box]

በበለጠ እርዳታ ይፈለጋልን?

ተጨማሪ መረጃ ወይም እርዳታ ካስፈለግዎት እባክዎ እኛን ያነጋግሩ።


What Do the Real Estate Abbreviations Stand For? | Amharic | June 2006

Was this page helpful?

Cookies and Privacy:This site uses cookies to ensure you get the best experience on our website.

Find out more Accept