ስለ እኛ
Tenants Victoria (የ ቪክቶሪያ ተከራዮች) በቪክቶሪያ ውስጥ ቤት ለተከራዩ ሰዎች የ ነጻ እና ሚስጥረኛነቱን የጠበቀ ኣገልግሎት ነው። ተከራዮች እራሳቸውን እንዲያግዙ መረጃ እንዲሁም ብዛት ባላቸው ቋንቋዎች ምክር እናቀርባለን።
Tenants Victoria(የ ቪክቶሪያ ተከራዮች):
- ከኪራይዎ ጋር የተያያዙ ቅጾችን እና ስምምነቶችን መሙላት ሊያግዙዎት
- የተዎሰኑ ችግሮች ላይ ምክር፣ ምሳሌ ጥገናዎች፣ የኪራይ ዋጋ መጨመሮች
- ከኣከራይዎ ወይም ከኪራይ ቤት ወኪል ጋር ስለ እርስዎ መስማማት እና መከራከር
- በ ቪሲኤቲ (የቪክቶሪያ ሲቪል እና ማስተዳደርያ ሸንጎ (Victorian Civil and Administrative Tribunal)) እርስዎን ለማገዝ ወይም ለመወከል
- ስለ የተከራዮች መብት ለ የርስዎ ማህበረሰብ ቡድን መናገር ይችላል
- ቤትዎን ከሪል እስቴት ወኪል ወይም ከግል አከራይ ከተከራዩ
- ከሰኞ እስከ ዓርብ ከ 10: 00 am እስከ 2.00 pm
- ቤትዎን ከመንግስት ወይም ለትርፍ የማይሠራ ማህበረሰብ ወኪል ከተከራዩ
- ከሰኞ እስከ አርብ ከጧቱ 9 00 እስከ 4 00 ሰዓት
የራስዎን ቋንቋ መናገር ከፈለጉ እባክዎን ስምህን ፣ ቋንቋዎን እና የስልክ ቁጥርዎን ይንገሩን ፡፡ ከአስተርጓሚ ጋር እንደገና እንደውልልዎታለን።
ኮቪ -19 መረጃ
ስለ coronavirus በሽታ (COVID-19) መረጃ ለማግኘት ፣ ይመልከቱ